Get Mystery Box with random crypto!

ስሜን እረስቼ በስምሽ ልጠራ አራዳው ይቅርብኝ እኔም ልሁን ፋራ መቼም ያፈቀረ አይሆንም ቀብራራ ስ | የፍቅር ጎጆ

ስሜን እረስቼ በስምሽ ልጠራ
አራዳው ይቅርብኝ እኔም ልሁን ፋራ
መቼም ያፈቀረ አይሆንም ቀብራራ

ስልጣኔው ይቅር ሱሪ ዝቅ ማድረጌ
መሰራቱን ልተው ፀጉር ማሳደጌ
እከተልሻለሁ በፍቅርሽ ወድቄ
እርሀቡንም ልርሳው ምክርሽ ይሁን ስንቄ


  ,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,
         •═••• •••═•
  
    
    @Yefiker_Gojo    ,, @Pop_Muba
  ━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━