Get Mystery Box with random crypto!

#የደም_አይነታችሁን_ታውቁ_ይሆን? በዓለማችን ላይ ያለውን ህዝብ በደም አይነት ብንመድበው አብዛኛ | የፍቅር ጎጆ

#የደም_አይነታችሁን_ታውቁ_ይሆን?

በዓለማችን ላይ ያለውን ህዝብ በደም አይነት ብንመድበው አብዛኛው ሰው ያለው የደም አይነት እንዲህ ሆኖ ቀርቧል።
የደም አይነት የህዝብ ብዛት በ%
O+ 37%
O- 6%
A+ 34%
A- 6%
B+ 10%
B- 2%
AB+ 4%
AB- 1%


Share join