Get Mystery Box with random crypto!

ይገርማል ስላንተ ልፅፍ ስል ቃላቶች እየሸሹኝ እነሱ ሲሄዱ እኔ ስከተላቸው ገደል ጋር ደረስኩኝ ጣር | የፍቅር ጎጆ

ይገርማል ስላንተ ልፅፍ ስል ቃላቶች እየሸሹኝ
እነሱ ሲሄዱ እኔ ስከተላቸው ገደል ጋር ደረስኩኝ
ጣርኩኝ ለፋው ሌሎቹ ሲያመልጡ አንዲት ቃል አገኘው
የምትል እወድሀለው !