Get Mystery Box with random crypto!

እንዴት አመሻችሁ የአንድ ጎልማሳ ጤነኛ ሰው አዕምሮ በአማካኝ 2.5 ሚሊዮን ጌጋ ባይት | የደራሲያን ቤት 123@🇪🇹 የድሮ ሙዚቃዎች 📷📸

እንዴት አመሻችሁ

የአንድ ጎልማሳ ጤነኛ ሰው አዕምሮ በአማካኝ 2.5 ሚሊዮን ጌጋ ባይት ፋይል መያዝ የሚያስችል አቅም እንዳለው ጥናቶች ያሳያሉ።

የሰው ልጅ ይህን አዕምሮውን ስርዓት ባለው ትምህርት በመታገዝ ተሸቀዳድሞ በመልካም እውቀትና ጥበብ ካልሞላ እንደ ተንኮል፣ ቅናት፣ ጥላቻ፣ ግድየለሽነት፣ ዘረኝነት፣ ምቀኝነት፣ ስግብግብነት፣ አድርባይነት በመሳሰሉ የሕይወት ቫይረሶች የመሞላት እድሉ ከፍተኛ ይሆናል።

#ከሰርድዮን መጽሐፍ ተወስዶ በሄቨን ሲሳይ ገጽ ላይ የተፖሰተ።

ሰናይ ምሽት
#ሉባር እና #ሰርድዮን መጽሐፍ በገበያ ላይ ውለዋል።

@yederasiyanbet