Get Mystery Box with random crypto!

ፈላስፋዎቹ ኖረው ካዩት ስለ(Life)ሕይወት? ዶስቶየቭስኪ፡ ሲኦል ነው። ሶቅራጠስ፡ ወረራ ነ | የደራሲያን ቤት 123@🇪🇹 የድሮ ሙዚቃዎች 📷📸

ፈላስፋዎቹ ኖረው ካዩት ስለ(Life)ሕይወት?

ዶስቶየቭስኪ፡ ሲኦል ነው።

ሶቅራጠስ፡ ወረራ ነው።

አርስቶትል፡- አእምሮ ነው።

ኒቼ፡ ጥንካሬ ነው።

ፍሮይድ፡ ሞት ነው።

ማርክስ፡ ሀሳቡ ነው።

ፒካሶ፡ ጥበብ ነው።

ጋንዲ፡- ፍቅር ነው።

ሾፐንሃወር፡ መከራ ነው።

ራስል፡ ውድድር ነው።

ስቲቭ ጆብስ፡- እምነት ነው።

አንስታይን፡- እውቀት ነው።

ስቴፈን ሆፕኪንስ፡ ተስፋ ነው።

ካፍካ፡ መጨረሻው ነው።

እና ፣ ህይወት ለአንተ ምንድን ነው?

@yederasiyanbet