Get Mystery Box with random crypto!

የህይወት ውጣ ውረድ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ሁላችሁም አዳምጡት 'የህይወት ውጣ ውረድ! ወደ እስ | Yasin Muhammed - Official Channel✔

የህይወት ውጣ ውረድ
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
ሁላችሁም አዳምጡት "የህይወት ውጣ ውረድ! ወደ እስልምና የመጣችበት አስለቃሽ የህይወት ታሪኳን አዳምጡት"
መከራ፣ ሀዘን ችግር፣ ርሐብ፣ እንባ፣ ለቅሶ፣ ስቃይ፣ መከፋት፣ ጭንቀት፣ ፅናት፣ ችግር ምስጥርን ለአላህ ብቻ አጋሪ፣ አላህ ታሪክ ቀያሪ ነው

"አይኔ ከሌሊቱ 9 ሰዓት ላይ ይከፈታል፣ ቁርኣን ከቀራሁ በኋላ 11 ሰዓት ሲሞላ ይዘጋል፤ ለልጆቼ የቤት ስራቸውን የምሰራላቸው ሌሊት ነው"...

አሁን እኛም ተፈትነናል ነው የምንለው ይህ ሁሉ ፈተናና ስቃይ መብዛት...

ወላህ! እኔ ደግሞ እንደዚህ አይነት ታሪክ ስሰማ አልችልም እንባየ ነው የሚፈሰው።

የህይወት ውጣ ውረድ! ቪዲወውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ on YouTube