Get Mystery Box with random crypto!

ምክር:- አንድ 1) ለእዩልኝ አትስራ ለእዩልኝ መስራት ትልቅ በሽታ ነው። ይልቅ ስራህን ሁሉ ለ | Yasin Muhammed - Official Channel✔

ምክር:- አንድ 1) ለእዩልኝ አትስራ ለእዩልኝ መስራት ትልቅ በሽታ ነው። ይልቅ ስራህን ሁሉ ለአላህ ብለህ ስራ፣ እርሱ በእውቀቱ ሁልጊዜም ካንተ ጋር መሆኑን አት ዘንጋ። ለእዩልኝ ሰሪዎች ሰላምን አያገኙም። አንዳንዱ ወንድ ታክሲ ላይ ሲሳፈር ከአጠገቡ ሙስሊም ሴት ካዬና ደስ ካለችው፣ በቃ የሚሰራው ይጠፋበታል። ሙስሊምነቱን እንዳላወቀች ካሰበ፣ ስልኩን ያወጣና፣ ወደ ማይፈልግበት ቦታ ደውሎ፣"ሄሎ!…