Get Mystery Box with random crypto!

የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

የቴሌግራም ቻናል አርማ yahya5 — የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe
የቴሌግራም ቻናል አርማ yahya5 — የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe
የሰርጥ አድራሻ: @yahya5
ምድቦች: እንስሳት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.26K
የሰርጥ መግለጫ

﷽ | Muslim | Theology | Comparative Religion | Philosophy | Student | Teacher |

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-11 11:31:23
ስልጣን አደጋም ጭምር ነው
..
በአንድ ወቅት የአብዱል-መሊክ ኢብኑ መርዋን ሳንቲም በአንድ ጉድጓድ ውስጥ ወደቀ። ከጉድጓዱ ውስጥ የወደቀውን 1 ሳንቲም ለማውጣት ለአንድ ሰው 13 ሳንቲም ከፈለ። ሰዎች በተግባሩ ግራ ተጋብተው ሲጠይቁትም “የአላህ ስም በላዩ ላይ ተጽፏል” ሲል መለሳላቸው።
..
❝አል-ቢዲያህ ወ-ኒሃያህ”፣ 12/377❞
..
አብዱልመሊክ ህይወቱ ሁለት ምዕራፎች ነበሩት። የመጀመሪያ ምዕራፍ በጣም አሏህን ፈሪና ዓሊም የነበረበት ዘመን ሲሆን ሁለተኛው ምዕራፍ ደግሞ ስልጣን ከያዘ በኃላ በጭቆና የሚታወቅበት ምዕራፍ ነው። ስልጣን ክፉ ነው፤ መነሻ ምዕራፍህን ሳይቀር ይቀይረዋል።
..
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን..!
---------------------
T.me/Yahya5
4.4K views08:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 18:01:55
ሁለት ነገሮች
..
1/ ከወለጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች አልባሳትና የቤት ቁሳቁስ የማሰባሰብ ስራ በአቢዘር ማኅበረሰብ አቀፍ ልማት ድርጅት አማካኝነት እየተሰራ ነው። የበኩላችሁን ልብስና የቤት እቃ መላክ ለምትፈልጉ፦

አዲስ አበባ ተክለሀይማኖት አካባቢ በነዚህ ቁጥሮች በመደወል ማድረስ ይቻላል፦
0923755645 ወይም 0945111700

2/ በብር ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉም በህጋዊ የድርጅቱ አካውንት በኩል በመላክ ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁ። አካውንቶቹ ከዚህ በታች ያሉት ሲሆኑ የላካችሁበትን ምክንያት ለስራ አስኪያጁ በዚህ ቁጥር ያሳውቁት፦

+251911393123 - ጀማል አብዱ
+251939003838 - ኻሊድ ሙሐመድ

አካውንቶቹ፦

የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000313689275

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ 1385082500001

ዳሸን ባንክ
7927722324611

አዋሽ ባንክ
01308869183000

አቢሲኒያ ባንክ
62459638

አባይ ባንክ
234 2117404495010

አንበሳ ባንክ
00111681209-06

ወጋገን ባንክ
0885411010101

ህብረት ባንክ
2769711639851012

ንብ ባንክ
7000027246775

ሁሉም አካውንቶች መጠሪያቸው Abizer Community Development Organization የሚሉ መሆናቸውን አረጋግጡ።
5.1K views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 12:08:53
3.9K views09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ