Get Mystery Box with random crypto!

ሁለት ነገሮች .. 1/ ከወለጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች አልባሳትና የቤት ቁሳቁስ የማሰባሰብ ስራ በአቢዘ | የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

ሁለት ነገሮች
..
1/ ከወለጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች አልባሳትና የቤት ቁሳቁስ የማሰባሰብ ስራ በአቢዘር ማኅበረሰብ አቀፍ ልማት ድርጅት አማካኝነት እየተሰራ ነው። የበኩላችሁን ልብስና የቤት እቃ መላክ ለምትፈልጉ፦

አዲስ አበባ ተክለሀይማኖት አካባቢ በነዚህ ቁጥሮች በመደወል ማድረስ ይቻላል፦
0923755645 ወይም 0945111700

2/ በብር ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉም በህጋዊ የድርጅቱ አካውንት በኩል በመላክ ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁ። አካውንቶቹ ከዚህ በታች ያሉት ሲሆኑ የላካችሁበትን ምክንያት ለስራ አስኪያጁ በዚህ ቁጥር ያሳውቁት፦

+251911393123 - ጀማል አብዱ
+251939003838 - ኻሊድ ሙሐመድ

አካውንቶቹ፦

የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000313689275

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ 1385082500001

ዳሸን ባንክ
7927722324611

አዋሽ ባንክ
01308869183000

አቢሲኒያ ባንክ
62459638

አባይ ባንክ
234 2117404495010

አንበሳ ባንክ
00111681209-06

ወጋገን ባንክ
0885411010101

ህብረት ባንክ
2769711639851012

ንብ ባንክ
7000027246775

ሁሉም አካውንቶች መጠሪያቸው Abizer Community Development Organization የሚሉ መሆናቸውን አረጋግጡ።