Get Mystery Box with random crypto!

ጎንደር ለንጹሀን ፍትሀት አደረገች..?! ትላንት ጾመኛ ሙስሊሞች በግፍ የተገደሉባት ጎንደር በሌላ | የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

ጎንደር ለንጹሀን ፍትሀት አደረገች..?! ትላንት ጾመኛ ሙስሊሞች በግፍ የተገደሉባት ጎንደር በሌላ ቦታ የሚኖሩ ንጹሀን መገደላቸው ይበልጥ ልቧን ነክቶት ሀዘኗን እየገለጸች ነው..! በሌላ ቦታ የተገደሉ ሰዎች ከከተማ ገጽታ አንፃር ጎንደርን አያሰጋትምና ሀዘኗ እጥፍ ድርብ ሁኗል..! አሳዛኝ ጊዜ