Get Mystery Box with random crypto!

በየኔታ ሚዲያ የተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮችን ኢንተርቪው ሲያደርግ የምትመለከቱት ይህ ግለሰብ እጅግ በጣ | የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

በየኔታ ሚዲያ የተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮችን ኢንተርቪው ሲያደርግ የምትመለከቱት ይህ ግለሰብ እጅግ በጣም ጽንፈኛ የኦርቶዶክስ አማኝ ሲሆን በአንድ ርዕሰ ጉዳይ ላይ እስልምናንና ፕሮቴስታንትን አስመልክቶ ሲያወራ ጥላቻውና ቢያዙን መደበቅ እንኳን የማይችል Incompetent ግለሰብ ነው። ግለሰቡን ጋዜጠኛ ማለት በጣም የሚከብድ ሲሆን አጀንዳ ከሚያደርጋቸው ኢሹዎች ጀምሮ እንግዳዎቹን አቅርቦ እስከሚጠይቃቸው ጥያቄዎች ድረስ በሚያስቅ ሁኔታ ምን እንዲመለስለት ፈልጎ እንደጠየቀ የሚያሳብቁ ጆላጅል ጥያቄዎች ናቸው።
..
በዋናነት የኔታ የተሰኘውን የፌስቡክ ፔጅ በትኩረት ለተከታተለ ሰውም ከኦፊሺያል የሚዲያ ገጽነት ይልቅ የግለሰቡ ሀሳቦች ማራገፊያ እንደሆነ ይረዳል። የኔታ ላይ ሙስሊም ጠል ጹሁፎች ከሳቅ ኢሞጂዎች ጋር ከተመለከታችሁ ብዙም መገረም አይጠበቅባችሁም። ቅድም እንዳልኳችሁ ሚዲያው እንዲሆን ተፈልጎ የተሰራበት ዋነኛው ቅርጽ ይኸው አላማ ነው። ስለፕሮቴስታንቱ ሰባኪ ፓስተር ዮናታን ከሰሞኑ የለጠፉት ተራ ላግጣ ኮሜንት ላይ አስቀምጨላችኃለው።
---------------------
T.me/Yahya5