Get Mystery Box with random crypto!

የኔታ ቲዩብ የተሰኘው ሚዲያ ከ1.8 ሚሊየን በላይ ተከታታዮች ያሉትና ሰፊ ፋይናንስ የሚያንቀሳቅስ | የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

የኔታ ቲዩብ የተሰኘው ሚዲያ ከ1.8 ሚሊየን በላይ ተከታታዮች ያሉትና ሰፊ ፋይናንስ የሚያንቀሳቅስ የሚዲያ ተቋም ነው። ሚዲያውን ስፖንሰር በማፈላለግና የሚዲያ ቁሳቁስ በማሟላት የሚያግዘው አንድ ከፍተኛ ባለስልጣን አለ። በዋናነት ሚዲያው የተቋቋመውና አላማ አድርጎ የሚንቀሳቀሰው በሀይማኖት ረገድ ሙስሊሙንና ፕሮቴስታንቱን ለማጠልሽት ነው። በሁለቱ እምነቶች በኩል የሚፈጠሩ አዲስ አጀንዳዎች ካሉ ከማንም ቀድሞ የሚያራግውበና አንዳንዴም ያለምንም ሀፍረት ያፈጠጡ ጥላቻዎችን የሚያሰራጨው ይህ ሚዲያ ነው።
..
በሚዲያው ውስጥ እየቃመና እየሰከረ የሚቀርብ ስዩም ተሾመ የተሰኘ ግለሰብ አለ። ይህ ግለሰብ በሀገሪቱ ውስጥ ከጠቅላይ ሚንስትሩና ጥቂት ግለሰቦች ውጭ ያሻውን ሰው መርጦ እንዲሳደብና ስም እንዲያጠፋ ፍቃድ ተሰጥቶታል። በዚህ ሚዲያ ስሙ የጠፋ የትኛውም አካል ስዩምን መክሰስ አይችልም። የፈለገ ትልቅ ባለስልጣን እንኳን ቢሆን ስዩምን ለመክሰስ ካመለከተ በተለያዩ ሰበቦች ክሱን እንዲያቆም ይነገረዋል። ሚዲያው አላማው ዘርፈ ብዙ ቢሆንም በሀይማኖት ረገድ ግን የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ከአጥሯ አውጥቶ በፖለቲካው ረገድ የሚኖራትን ተሳትፎ ኖርማላይዝ ማድረግ ነው።
..
ስለ የኔታ መነገር ስላለበት ከነጋዜጠኞች ማንነት ሳይቀር በደንብ ስለማቃቸው እየዘረዘርኩ እቀጥላለሁ
---------------------
T.me/Yahya5