Get Mystery Box with random crypto!

በዲን ስራ ውስጥ ኢኽላስን ከሚያሳጡ ጉዳዮች አንዱ ከአላህ ﷻ ውጭ ሌላ ነገርን ስንቀላቅልበት ነው። | የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

በዲን ስራ ውስጥ ኢኽላስን ከሚያሳጡ ጉዳዮች አንዱ ከአላህ ﷻ ውጭ ሌላ ነገርን ስንቀላቅልበት ነው። በዲን ስራ ውስጥ መሰባሰባችን ሁሉ መሠረቱ አኼራ እንጅ ዱንያዊ ግብ ሊኖረው አይገባም። በዚያ መልኩ የገነባነው ነገር ፍሬው ያነሰና ግቡም የተዛባ መሆኑ አይቀርም።
..
ይህንን በተመለከተ ኡስታዝ ማሕሙድ በአፍሪካ ቲቪ ካቀረበው ትምህርት ውስጥ ጠቃሚ ነው ብየ ያመንኩትን ክፍል በሚከተለው መልኩ አጋርቻችኃለው።