Get Mystery Box with random crypto!

ነብዩሏህ ኑህ عليه السلام እንስሳትን አንድ ጊዜ ብቻ ወደ መርከቡ ሲጠሯቸው ተከትለውት ተሳ | የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

ነብዩሏህ ኑህ عليه السلام እንስሳትን አንድ ጊዜ ብቻ ወደ መርከቡ ሲጠሯቸው ተከትለውት ተሳፈሩ። ለ950 ዓመታት ሰዎችን ወደ አሏህ ﷻ ሲጠሩ ግን አብዛኞቹ በመንገዱ ለመሳፈር ፈቃደኛ አልሆኑም ነበር።
..
አንዳንዴ በደመ ነፍስ የሚኖረው እንስሳ በባዶው ከሚራቀቅ ምሁር የተሻለ ነው።
..
---------------------
T.me/Yahya5