Get Mystery Box with random crypto!

በፌዴራል ደረጃ የተዋቀረው በዶ/ር ኤርጎጌ ተስፈዬ የሚመራው የሱፐር ቪዥን ኮሚቴ በልደታ ክ/ከተማ | Addis Ababa Education Bureau

በፌዴራል ደረጃ የተዋቀረው በዶ/ር ኤርጎጌ ተስፈዬ የሚመራው የሱፐር ቪዥን ኮሚቴ በልደታ ክ/ከተማ የተከናወኑ የትምህርት ለትውልድና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን ምልከታ አድርጋል።


(ቀን መጋቢት 9/2016 ዓ.ም) ኮሚቴው በክ/ከተማው የተከናወኑ የትምህርት ለትውልድና የከተማ ግብርናን ተመልክቷል።


በበአስተዳደሩ ትምህርት ሴክተሩ የተያዙ እቅዶች እንዲሳኩ ሁሉም አካላት አጋዥ በመሆን በርካታ ስራዎችን መስራቱን ከነዚህም ውስጥ የተማሪዎችን ውጤትና ስነ-ምግባር በማሻሻል ለተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት እንዲሰጥ ክትትል የማድረግ፣ የትምህርት ቤት እና የመምህራን የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በውይይት እንዲፈቱ የማስቻል ስራ ማከናወኑና በትምህርት ቤቶች ውስጥ የከተማ ግብርናን በማስፋፋት የኑሮ ውድነትንና በምግብ ራስን የመቻል ስራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን በምልከታው ታይቷል።



መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/