Get Mystery Box with random crypto!

የልደታ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የተማሪ ወላጆች ማህበር ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ። ( | Addis Ababa Education Bureau

የልደታ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የተማሪ ወላጆች ማህበር ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ።


(ቀን መጋቢት 9/2016 ዓ.ም) የውይይቱ ተሳታፊዎች የትምህርትን ጥራትን ከማረጋገጥ አኳያ ሁሉም የወተመህ አደረጃጀቶች በርካታ ቀሪ ስራዎች ያሉባቸው በመሆኑ የተጣለባቸውን ሀላፊነት በትጋት መወጣት እንደሚገባ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።


የክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ እጅጋየሁ አድማሱ በየትምህርት ቤቱ የሚገኙ የወተመህ አደረጃጀት በርካታ ስራዎችን በማከናወን ለትውልድ የሚጠቅም ታሪካዊ አሻራቸውን አስቀምጠዋል ብለዋል።


በመጨረሻም የክፍለ ከተማ የተማሪ ወላጅ ማህበር ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ተካሂዶ ጉባዔው ተጠናቋል።



መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/