የአዲስ ከተማ ክፍለከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የስርዓተ ትምህርት ፣መረጃና የትምህርት ቴክኖሎጂ ስራዎች አስተባባሪ አቶ ሞሲሳ ኃይሌ በመርሀ ግብሩ ማጠቃለያ ባስተላለፉት መልዕክት በክፍለከተማው በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በ1ኛ መንፈቀ ዓመት ባለድርሻ አካላትን በማስተባበር በተከናወኑ የተለያዩ ተግባራት የትምህርት ልማት ስራው አበረታች ውጤት ማስመዝገቡን ገልጸው በቀጣይ ወራት በክፍለከተማው የተማሪዎችን ውጤት እና ስነ ስነ-ምግባር ለማሻሻል የማጠናከሪያ ትምህርት መስጠት፣በትምህርት ቤቶች ውስጥ የከተማ ግብርና ፣ ሰላማዊ መማር ማስተማርን ማረጋገጥ፣የትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ እና ሌሎች ስራዎች የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉም ማስገንዘባቸውን ከክፍለ ከተማው ያገኘነው መረጃ ያሳያል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- aacaebc@gmail.com Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/ 13.8K viewsAbebe Chernet, 18:51