Get Mystery Box with random crypto!

ስልጠናውን 1200 የሚሆኑ ዋና እና ምክትል ርዕሳነ መምህራን መውሰዳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስ | Addis Ababa Education Bureau

ስልጠናውን 1200 የሚሆኑ ዋና እና ምክትል ርዕሳነ መምህራን መውሰዳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አሊ ከማል ጠቁመው ቢሮው በቀጣይ የአመራሮቹን አቅም የማሳደግ ተግባሩን አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ገልጸዋል።

በመርሀ ግብሩ ማጠቃለያ የስልጠናው ተሳታፊዎች ስልጠናውን በአግባቡ ተከታትለው በማጠናቀቃቸው የዕውቅና የምስክር ወረቀት በክብር እንግዶች ተበርክቶላቸዋል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!


What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728

TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: - aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/