Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ የጥምቀት እለትን ጨምሮ ቀንና ሌሊት ያለ እረፍት ፕሮጀክቶችንን እየገነቡ ካሉ ትጉህ ሰራተኞ | Addis Ababa Education Bureau

ዛሬ የጥምቀት እለትን ጨምሮ ቀንና ሌሊት ያለ እረፍት ፕሮጀክቶችንን እየገነቡ ካሉ ትጉህ ሰራተኞቻችን ጋር ምሳ በጋራ በመብላት የጥምቀት በዓሉን አክብረናል::


(ቀን ጥር 11/2016 ዓ.ም)  የነዋሪውን የኑሮ ጫና ለማቅለል እና የከተማችንን ገፅታ ለመቀየር የጀመርናቸው ታላላቅ ፕሮጀክቶችንና ሰው ተኮር ስራዎች በተያዘላቸው ጊዜ እና በጀት በጥራት በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ክፍት በማድረግ አዲስ አበባን እንደ ስሟ ዉብ አበባ እናደርጋታለን።


ፈጣሪ የኢትዮዸያና ህዝቦቿን ይባርክ!


ከንቲባ አዳነች አቤቤ



መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!


You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/