Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሰራተኞች የህሊና ጸሎት አደረጉ፡፡ (ቀን ጥር 9/2 | Addis Ababa Education Bureau

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሰራተኞች የህሊና ጸሎት አደረጉ፡፡

(ቀን ጥር 9/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሰራተኞች የቢሮ ባልደረባ በነበሩት በወ/ሮ ቅድስት ከበደ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን በመግለጽ ፈጣሪ ነፍሳን በአጸደ ገነት እንዲያኖር የህሊና ጸሎት አድርገዋል፡፡


መረጃዎችን ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/