Get Mystery Box with random crypto!

የሞዴል ፈተናው ተማሪዎች በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ ያላቸውን አቀባበል ለመገምገም እንደሚረዳ የ | Addis Ababa Education Bureau

የሞዴል ፈተናው ተማሪዎች በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ ያላቸውን አቀባበል ለመገምገም እንደሚረዳ የገለጹት የአጠቃላይ ትምህርትና ፈተና ምዘና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ ከዚህ ባለፈም ፈተናውን መውሰዳቸው በመንፈቀ አመቱ ያገኙትን እውቀት ለማየትና የበለጠ ለመስራት እንዲሁም ተማሪዎች ለከተማ አቀፍና ለብሄራዊ ፈተናዎች ራሳቸውን ለማዘጋጀት እንደሚረዳቸው አብራርተዋል፡፡ ተማሪዎችም የሞዴል ፈተናው በቀጣይነትም የሚሰጥ መሆኑን አውቀው የበለጠ ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ አሳስበዋል፡፡

መረጃዎችን ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/