2022-12-24 17:51:34
#ማንም_ሰው_የማይጠብቀው_የመሲ(Messi) እውነታዎች!
ስለእግር ኳስ እናውቃለን የሚሉ ሰዎች ይሄን በደንብ ማወቅ አለባቸው።
መሲ የዓለም ምርጥ ተጫዋች ቢሆንም ስለእሱ ሁሉንም ነገር አናውቅም...! አሱ ከማንም የተሻለ ሰብዓዊነት ያለው ሰው ነው።
ይሄን ታውቃላችሁ?
48% የሚሆነው የUNESCO's ድጋፍ መተማመኛ የሚመጣው ከመሲ እንደሆነ... ይሄ ማለት ከአጠቃላዩ ግማሹ ማለት ነው።
መሲ ብቻውን በዓለም ዙሪያ 9847 ትምህርት ቤት ገንብቷል። በ189 ሀገራት።
ይሄን ደግሞ ስትሰሙ ትገረማላችሁ... በዓለም ሁሉም ትምህርት ቤቶች ማለት ለ40 ሚሊዮን ህፃናት ወጪ የሸፈነው እሱ መሆኑን ...
ሌላው ገራሚ ነገር 2018 የዓለም ዋንጫ አብዛኛውን የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ወጪ የሸፈነው እሱ እንደሆነ
መሲ ብዙ ሚሊዮን ኢሮ ከባርሳ እንደክፍያ አግኝቶ... ግን አብዛኛውን ኢሮ ለባርሳ የታዳጊዎች ፕሮጀክት ለግሷል። ቦታውም ማሲያ ሲባል... መሲ ራሱ እዛ ነው ያደገው።
በዓለም 15 ሚሊዮን ህፃናትን ደግሞ በእሱ ስም የሚመጣ የድጋፍ መተማመኛ...
መሲ ሲኖር አርጀንቲና በዓለም ዋንጫ ማስጀመር(runner-up) ተብሎ ክፍያ አላት... መሲ ማስጀመሪያ የሚባለውን ክፍያ በአርጀንቲና ለሆስፒታል ማስገንቢያ አውሎታል።
መሲ በዓለም 50ውቹ ከፍተኛ እርዳታ ከሚሰጡ ሰዎች አንዱ ነው።
ለሚስቱ ታማኝና ለልጆቹ አርአያ መሆን የሚችል አባትም ነው።
1.4K views14:51