Get Mystery Box with random crypto!

Wollo University Dessie Campus

የቴሌግራም ቻናል አርማ wollouniv — Wollo University Dessie Campus W
የቴሌግራም ቻናል አርማ wollouniv — Wollo University Dessie Campus
የሰርጥ አድራሻ: @wollouniv
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.16K

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-05-15 23:42:04 ማስታወቂያ


ለወሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ

ውድ ተማሪዎቻችን እንደሚታወቀው በመጪው ሀምሌ ወር ውስጥ የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና እና የተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና እንደሚሠጥ ይታወቃል ስለሆነም ይህን ታሣቢ በማድረግ የተዘጋጀውን አካዳሚክ ካላንደር ዩኒቨርሲቲአችን እንደሚከተለው ይፋ አድርጓል ።


የተማ/ህብ/ጽ/ቤት
https://t.me/wollouniv
1.0K viewsŽëķĩ man, edited  20:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 19:08:16 https://t.me/wollouniv
https://t.me/wollouniv

Student Union page
1.4K viewsS G, 16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 20:11:53 ውድ የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች በሙሉ

የወሎ ዩኒቨርስቲ ደሴ ካምፓስ በጎ አድራጎት ክበብ ነገ በአለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን የእናቶች ቀን በማስመልከት በግቢያችን ያሉ በተለያዩ ስራዎች ወገባቸውን እየሰበሩ የሚያገለግሉንን እናቶችና እህቶች በሚሰሩባቸው ዘርፎች በጉልበት የምናገለግልበትና አለንላችሁ የምንልበትን ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

በዚህ ፕሮግራም ተሳታፊ ለመሆን የምትፈልጉ በጎ ልብ ያላችሁ ተማሪዎቻችን በሙሉ ነገ ከጠዋት 4:00 ጀምሮ በግቢያች በሚከወኑ ልዩ ተግባራት ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪያችንን በአክብሮት እናቀርባለን።

ቀን - እሁድ ግንቦት 6 / 2015
ሰአት - 4:00
የኦርየንቴሽን ቦታ - LH block 24

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ

ተማሪ ሽመልስ  +251930509086
ተማሪ ሃብታሙ  +251919717841
1.8K viewsŽëķĩ man, 17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 08:50:16 https://t.me/chernetsitote


https://t.me/wollouniv
1.2K viewsS G, edited  05:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 07:25:56 ክሪኤቲቭ ክለብ(CreATIvE club) በዩኒቨርስቲያችን ያሉ የተለያዩ ጥበብና ተሰጥዖ ያላቸውን  ተማሪዎች በማሰባሰብና በተለያዩ ዘርፎች በማደራጀት ለግቢያችንና ለግቢው ማህበረሰብ ጠቃሚ የሆኑ ዘርፈ ብዙ ተግባራትን ለማከናወንና የተማሪዎቻችንንም ልዩ ተሳትፎ ለመጨመር በማቀድ የተመሰረተ ክበብ ነው ::

በወሎ ዩኒቨርስቲ በደሴ ካምፓስ የምትገኙ በተለያዩ ልዩ ተሰጥኦዎች  በምስላዊ ጥበብ ፣ በግራፊክስ አርት ፣ በክራፍት ፣ በዲኮር ፣ በስራ ፈጠራ ፣ በፎቶግራፊና ቪድዮግራፊ ፣ ሞሽን ግራፊክስ ፣ በክሪኤቲቭ ጽሁፍ ፣ በስዕል (ስክሪብል አርት፣ስትሪንግ አርት)በግድግዳ አርት ፣ በዳንቴል ስራ፣ በዲዛይንና በስራ ፈጠራ በመሪነትና በ በመሳሰሉት ሰፊ የጥበብ መስኮች ውስጥ ጥበብና ልምድ ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ የክሪኤቲቭ ክበብን በመቀላቀል እውቀታችሁን ማሳደግና ዘርፈ ብዙ ስራዎችን በመስራት ልምድን ማካበት እንዲሁም እንደናንተ ባለተሰጥኦ የሆነ ቡድንን በመቀላቀል የንግግርና በጋራ የመስራትን ብቃት ማዳበር ትችላላችሁ።

የዚህ ክበብ አባል ለመሆን የተዘጋጀውን ቃለ መጠይቅ ከታች ባለው ፎርም ያገኙታል።


https://forms.gle/FL5FFfbwFpc6nBah8

ምዝገባ ከተወሰኑ ቀናት በኋላ ይዘጋል።
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ።

https://t.me/creativeclubwu

1.3K viewsŽëķĩ man, 04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 21:47:02 https://forms.gle/FL5FFfbwFpc6nBah8
1.4K viewsŽëķĩ man, 18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 21:45:21
https://t.me/wollouniv
1.4K viewsŽëķĩ man, edited  18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 20:26:24 #MoE #ExitExam

የትምህርት ሚኒስቴር ፤ በመጪው ሀምሌ ወር ላይ በዩኒቨርሲቲዎች #በኦንላይን ለሚካሄደው የመውጫ ፈተና 30 ሺህ ኮምፒውተሮች ዝግጁ መሆናቸውን አሳውቋል።

ሚኒስቴሩ ፤ ከ240 ሺህ በላይ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት መጠናቀቁን ገልጿል። 

በዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የማያልፉ ተማሪዎች ድግሪ የማይሰጣቸው በመሆኑ ተማሪዎች ለሚሰጠው ፈተና ራሳቸውን አንዲያዘጋጁ ማሳሰቢያ ተላልፏል።

በሀምሌ ወር ከሚሰጠው ፈተና በፊት በግንቦት ወር መጨረሻ ላይ የሙከራ ፈተና እንደሚሰጥ ተገልጿል።

ሚኒስቴሩ ፤ በኦንላይን ፈተናው መሰጠቱ ኩረጃን ለማስቀረት፣ የወረቀት ወጪና ማጓጓዣን ለመቀነስ ይረዳል ብሏል።

ለፈተናው በአጠቃላይ ከ15 በላይ ኮርሶች በየትምህርት መስኩ ተወጣጥተው ዝግጁ መሆናቸውን የገለፀው ሚኒስቴሩ " የፈተናው ውጤት በኦንላይን ይፋ የሚደረግና ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ ይሆናል " ብሏል።

ፈተናውን የማያልፉ ተማሪዎች ያለገደብ በተደጋጋሚ የመፈተን እድል እንደሚኖራቸው በመመሪያ መቀመጡን ያስታወሰው ትምህርት ሚኒስቴር " የመውጫ ፈተናው የተለየ ዓላማ የሌለው እና የተማሩትን ብቻ የሚመዝን በመሆኑ ተማሪዎች ሳይደናገጡ እንዲዘጋጁ ለተማሪዎች ጥሪ አቅርቧል።

ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመፈተኛ ጣቢያ እንደሚሆኑ ይፋ ተደርጓል።
2.6K viewsአልፋና ኦሜጋ Alpha Ena Omega, 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 17:07:49
1.6K viewsአልፋና ኦሜጋ Alpha Ena Omega, 14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 15:47:18
2.5K viewsŽëķĩ man, 12:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ