Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ለ2014 ዓ.ም የመደበኛ መጀመሪያ አመት ተማሪዎች በሙሉ፦ የመጀመሪያ ወሰነ ትምህርት | Wolkite University Students' Union

ማስታወቂያ

ለ2014 ዓ.ም የመደበኛ መጀመሪያ አመት ተማሪዎች በሙሉ

የመጀመሪያ ወሰነ ትምህርት{ሴሚስተር} ውጤታችሁን በሬጅስትራር ቴሌግራም ቦት ላይ የመታወቂያ ቁጥራችሁን በማስገባት መመልከት የምትችሉ መሆኑን እገልፃለን።

ማስታወሻ
--> ውጤት የሚታይበት ቦት ማስፈንጠሪያ(Link)
@WKURegistrarOfficeBot

--> የመታወቂያ ቁጥር ስታስገቡ NSR/SSR በካፒታል እንድታደርጉ እናሳስባለን።


የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ፅ/ቤት


የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENT'S HAPPINESS!!!"


የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook
https://www.facebook.com/WKUStudentUnion
Telegram @WkUSU
Website https://wkusu.com

ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ
EMAIL

student.union@wku.edu.et
ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን