Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ለ2014 ዓ.ም መደበኛ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች በሙሉ፦ የመጀመሪያ ወሰነ ትምህርት | Wolkite University Students' Union

ማስታወቂያ

ለ2014 ዓ.ም መደበኛ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች በሙሉ

የመጀመሪያ ወሰነ ትምህርት{ሴሚስተር} ውጤት ማብራሪያ ከላይ የተያያዘ መሆኑን እገልፃለን።

ማስታወሻ
--> ውጤታችሁ ADC{Academics Dismissal} የሆነ ዊዝድሮዋል ለመሙላት ግቢ መምጣት የማያስፈል ሲሆን በበይነበረብ{Online} በሚከተለው መስፈንጠሪያ{Link} በመግባት በመሙላት በቀጣይ የ2015 ዓ.ም የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች ጋር ደግሞ መማር ይቻላል።

--> ለመሙላት የሚያስችለው መስፈንጠሪያ{Link} https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScT3SzdHokQTMznvhmBhk-DGi1whPNvt60D8AJcebcbuduiBQ/viewform?usp=sf_link

--> ውጤታችሁ CD{Complete Dismissal} የሆነ ትምህቱን መቀጠል የማትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።


የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ፅ/ቤት


የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENT'S HAPPINESS!!!"


የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook
https://www.facebook.com/WKUStudentUnion
Telegram @WkUSU
Website https://wkusu.com

ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ
EMAIL

student.union@wku.edu.et
ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን