Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ለድህረ-ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ፦ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለ2015 ት/ት ዘመን | Wolkite University Students' Union

ማስታወቂያ

ለድህረ-ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ፦

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለ2015 ት/ት ዘመን በመደበኛው እና በተከታታይ (በሳምንቱ መጨረሻ) ፕሮግራሞች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው የመግቢያ መስፈርት መሰረት አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች ከ ነሀሴ 16/2/2014 እስከ ጳጉሜ 4/2014 ዓ.ም ድረስ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

1. COLLEGE OF ENGINEERING AND TECHNOLOGY
 MSC IN FOOD PROCESSING AND ENGINEERING

2. COLLEGE OF COMPUTING AND INFORMATICS
 MSC IN COMPUTER SCIENCE AND ENGINNERING
 Specialization in Computer Science

3. COLLEGE OF NATURAL & COMPUTATIONAL SCIENCES
MSC IN PHYSICS

 Specialization in Condensed Matter
 Specialization in Statistical Physics
 Specialization in Quantum Physics
MSC IN CHEMISTRY
 Specialization in Analytical Chemistry
MSC IN BIOLOGY
 Specialization in Botanical Science
 Specialization in Zoological Science
MSC IN MATHEMATICS
 Specialization in Analysis
 Specialization in Algebra
 Specialization in Numerical Analysis
 Specialization in Differential Equations
 Specialization in Optimization
 Specialization in Combinatorics
MSC IN BIOTECHNOLOGY
 Specialization in Plant Biotechnology
 Specialization in General Biotechnology
MSC IN STATISTICS
 Specialization in Applied Statistics
 Specialization in Bio-Statistics

4. COLLEGE OF AGRICULTURE & NATURAL RESOURCES
 MSC IN AGRIBUISNESS AND VALUE CHAIN MANAGEMENT
 MSC IN AGRONOMY
 MSC IN ANIMAL PRODUCTION
 MSC IN HORTICULTURE
 MSC IN SOIL SCIENCE
 MSC IN WILDLIFE ECOLOGY AND DEVELOPMENT

5. COLLEGE OF BUISSNESS & ECONOMICS
 MASTER OF BUSINESS ADMINISTRATION (MBA)
 MSC IN ACCOUNTING AND FINANCE
 MSC IN ECONOMICS
 Specialization in Developmental Economics

6. COLLEGE OF SOCIAL SCIENCE AND HUMANITIES
 MA IN TEFL
 MA IN DEVELOPMENT STUDIES
 Specialization in Development Planning and Management
 Specialization in Natural Resource and Environmental Economics
 MA IN CIVICS AND ETHICAL STUDIES

7. COLLEGE OF MEDICINE AND HEALTH SCIENCES
 MPH IN PUBLIC HEALTH NUTRITION
 MPH IN REPRODUCTIVE HEALTH
 MSC in MATERNITY & REPRODUCTIVE HEALTH NURSING (Regular)
 MSC IN PARASITOLOGY (Regular)

8. COLLEGE OF EDUCATION & BEHAVIOURAL SCIENCE
 MA IN COUNSELING PSYCHOLOGY
 MA IN SPECIAL NEEDS EDUCATION
 MA IN EDUCATIONAL LEADERSHIP
 MA IN CURRICULUM & INSTRUCTION


ማሳሰቢያ!!
አመልካቾች ለምዝገባ በሚመጡበት ወቅት፦
 የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት ማስረጃ ሰርቴፊኬት ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

 የመጀመርያ ዲግሪ ከግል ተቋማት ያጠናቀቃቹህ አመልካቾች ዶክመንታቹህ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡

 በኮርስ ምዝገባ ወቅት የመጀመሪያ ዲግሪ ከተማሩበት ዩኒቨርሲቲ ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ማስላክ ይጠበቅባቸዋል።

 የመመዝገቢያ ክፍያ የማይመለስ ብር 100(አንድ መቶ ብር ብቻ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ገቢ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000 149 251 368 ገቢ ያደረጉበትን ደረሰኝ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡

 በስፖንሰርሺፕ ለመማር ለሚያመለክቱ ተማሪዎች የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ በተጨማሪነት ይዛችሁ እንድትቀርቡ።

 የማመልከቻ/መመዝገቢያ ቦታ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ሬጅስትራር ጽ/ቤት እና ኢሜል አድራሻ፡ registrar@wku.edu.et

 የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው መስከረም 09/2015 ዓ/ም ይሆናል፡፡

 የመግቢያ ፈተና እና የቅበላ ውጤት ይፋ የሚደረግበትን ቀን በውስጥ ማስታወቂያ፣ በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ www.wku.edu.et፣ በዩኒቨርሲቲውና በህብረቱ ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ወይም በህብረቱ የቴሌግራም ቻናል መከታተል ይቻላል።

 በቂ የተማሪ ቁጥር በማያመለክቱባቸው የት/ት ዘርፎች ላይ ዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሙን እንደማያስጀምር እንገልፃለን።

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት



የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENT'S HAPPINESS!!!"


የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook https://www.facebook.com/WKUStudentUnion
Telegram @WkUSU
Website https://wkusu.com

ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ
EMAIL

student.union@wku.edu.et
ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን