Get Mystery Box with random crypto!

FIB ቴሌቪዥን በድንገት ሰራተኞቹን በተነ የፊንፊኔ ኢንተግሪቲድ ብሮድካስት(fib) ከተመሰረተ 3 | 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

FIB ቴሌቪዥን በድንገት ሰራተኞቹን በተነ
የፊንፊኔ ኢንተግሪቲድ ብሮድካስት(fib) ከተመሰረተ 3 አመታትን ቢያስቆጥርም አሁን ላይ ድርጅቱ ሰራተኞቹን በትኖ ከሀገር መዉጣቱ ተረጋግጧል ።
ከዚህ በፊት በማህበራዊ ሚዲያዎች ሲዘዋወር እንደነበረዉ በድርጅቱ እና በሰራተኞቹ መካከል አለመግባባት ተፈጥሮ እንደነበር ይታወሳል ።
ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን  መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም 
@wektawi_Merej