Get Mystery Box with random crypto!

#UPDATE ላለፉት ጥቂት ቀናት በናይሮቢ ሲካሄድ የነበረው ውይይትን ተከትሎ በነገው እለት 5 ሰአ | 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

#UPDATE ላለፉት ጥቂት ቀናት በናይሮቢ ሲካሄድ የነበረው ውይይትን ተከትሎ በነገው እለት 5 ሰአት ገደማ በዝርዝር ስምምነት ነጥቦቹ ላይ ፊርማ እንደሚያኖሩ የታወቀ ቢሆንም ከህወሓት መንደር ጌታቸው ረዳን ጨምሮ ብዙዎች የተከድተናል ቅስቀሳው ከትላንት ጀምሮ እየተጎሰመ ይገኛል።

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን  መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም 
@wektawi_Merej