Get Mystery Box with random crypto!

ህወሃት ካሉት ግምባሮች ማለትም ከአፋር በርሀሌ፣ ከማይጠብሪ ከመቀሌ ደግሞ ከኩያ ከአድዋ ወደ ራያ | 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

ህወሃት ካሉት ግምባሮች ማለትም ከአፋር በርሀሌ፣ ከማይጠብሪ ከመቀሌ ደግሞ ከኩያ ከአድዋ ወደ ራያ ተጨማሪ ሀይል አስገብቷል።
በመተማ እና በበአከር በኩል ከሱዳን የተነሳ የሳምሪ ሀይል እየተጠጋ መሆኑ ታዉቋል።  ጥምር ጦሩ ተዘጋጅቶ እየጠበቀ ነው አላማዉ ወልቃይትን መያዝ ነው።

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
@wektawi_Merej