Get Mystery Box with random crypto!

#ጅቡቲ ጦሯን ወደ ኤርትራ ድንበር አስጠጋች ዛሬ ማለዳው ጀምሮ የጅቡቲ መከላከያ ጦር ኃይሎች ወደ | 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

#ጅቡቲ ጦሯን ወደ ኤርትራ ድንበር አስጠጋች
ዛሬ ማለዳው ጀምሮ የጅቡቲ መከላከያ ጦር ኃይሎች ወደ ኤርትራ አዋሳኝ ድንበር በታንክ የታጀበ ሰራዊቷን በማስጠጋት በኤርትራ ወታደሮች ተፈፅሞብኛል ያለችውን አፀፋ ለመመለስ ያቀደ እንቅስቃሴን መጀመሯን ምንጮች ገልፀዋል
ከዚህ በተጨማሪ ህወሃትም ወደ ኤርትራ ድንበር ሰሞኑን ሀይል ማስጠጋት ጀምሯል።

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
@wektawi_Merej