Get Mystery Box with random crypto!

#ሰቆጣ በሰቆጣ ከተማና አካባቢው ከ50 በላይ የአሸባሪው ሕወሓት ሰርጎ ገቦች በቁጥጥር ስር ውለ | 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

#ሰቆጣ

በሰቆጣ ከተማና አካባቢው ከ50 በላይ የአሸባሪው ሕወሓት ሰርጎ ገቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው መሆኑን የዋግኽምራ ብሔረሰብ ዋና አስተዳዳሪ ስቡህ ገበያው ገልጸዋል።

ሰርጎ ገቦቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በሰቆጣ ከተማ የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ በሕዝቡና በጸጥታ ኃይሉ ስለተደረሰባቸው መሆኑን አሚኮ ዘግቧል፡፡

ዋና አስተዳዳሪው የዋግኽምራ ሕዝብ በአሸባሪው ሕወሓት የተፈጸመበትን ወረራ ለመከላከል እያደረገ ያለውን ሁሉን አቀፍ ትግልና ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስበዋል።

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01