Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና ጀግናው ጥምር ሀይላችን በአዲርቃይ ግንባር ከፍተኛ ድል እያገኘ ነው ጠላት ለበርካታ | 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

ሰበር ዜና

ጀግናው ጥምር ሀይላችን በአዲርቃይ ግንባር ከፍተኛ ድል እያገኘ ነው


ጠላት ለበርካታ ወራት በወረራ ይዟቸው የነበሩ የአድርቃይ አካባቢዎች ነፃ እየወጡ ነው ። የጥምር ጦር ሀይሉን ብቃት እና የሰሜን ጎንደር ህዝብ ጀግንነት ከፍ ያደረገ ጠላት አማራን የማዋረድና ኢትዮጵያን የማፈራረስ ህልሙን የመከነበት ድል ነው።

ጠላት ለረጅም ጊዜ ይዟቸው የቆያቸውን ተናፋቂዎቹ የቱሪስት መዳራሻ የነበሩት የሃገራችን ምልክት የሆኑት የሃዋዛ ተራሮችንና የአዝማች ያዕቆብ እምብርቷን መኒ ወንበርጌን ሙሉ በሙሉ ጥምር ጦራችን ተቆጣጥሯል።

ጥምር ሀይሉ ጠላትን ለወራት ቀን ከሌት የሰራውን ኮንክሪት ምሽግ ደረማምሶ ነፃ አውጥቶ ወደ አዲአርቃይ አናትና ማይሊሃም አቅጣጭ እየገሰገሰ ይገኛል!!

ድሉ ይቀጥላል። ህዝባዊ ድጋፉ ይቀጥል።

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01