Get Mystery Box with random crypto!

'ምነው ማዘር ችግር አለ?' 'ኧረ የለም ዓለሜነህ!...አምና ቁርጥማት ያመኝ የነበር ግዜ ይኸን መ | ወግ ብቻ

"ምነው ማዘር ችግር አለ?"
"ኧረ የለም ዓለሜነህ!...አምና ቁርጥማት ያመኝ የነበር ግዜ ይኸን መሳይ ክኒና ነበር እምውጥ እንደው ሲያገረሽብኝ ግዜ ድጋምኛ ልዋጠው ይሆን ብየ ነው ...ሌላም አይደል"

"ኧረ...ተመሳስሎብዎት ነው 'ሚሆን ማዘር ይሄኮ post pill ነው"
"ምን pill?"
"postpill....postpill ማለት..."ብሎ ማብራሪያ ሲጀምርላቸው አንቺ እቃሽን እንዲያሻክፉሽ ወደ ጓደኞችሽ እየደወልሽ ነው።

ማዕዶት ያየህ(ዘማርቆስ)
(@gize_yayeh)
25/09/2015 ዓ.ም.

@wegoch
@wegoch
@paappii