Get Mystery Box with random crypto!

የዘንድሮው ግጥምጥሞሽ ይገርማል መጋቢት 2 የሁለቱም ፆም(ረመዳን እና አብይ ፆም)ሰኞ  በአ | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

የዘንድሮው ግጥምጥሞሽ ይገርማል

መጋቢት 2 የሁለቱም ፆም(ረመዳን እና አብይ ፆም)ሰኞ  በአንድ ቀን ተጀመረ

ትናንት መጋቢት 27 በእስልምና እምነት ተከታዮች የረመዳን 27ኛ ለይል ስለነበር ለይለተል ቀድር የሚጠበቅበት ታላቅ የምህረት ቀን ነበር።  በዚሁ እለት ትናንት ዓርብ መጋቢት 27 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ የኢየሱስ ክርስቶስ ጥንተ ስቅለት የተፈፀመበት ታላቅ ቀን ሲሆን ክርስቶስ በሦስተኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ የተነሳበት መጋቢት 29 እሁድ ዳግም ለፍርድ የሚመጣበት ዕለተ ምጽአቱ (ደብረ ዘይት) ነገ እሁድ መጋቢት 29 ቀን 2016 ዓ.ም ይከበራል። በእስልምና እምነት ደግሞ ረመዳን 29ኛው ለይል የሚገባበት ሌላኛው ለይለተል ቀድር የሚጠበቅበት ታላቅ ዕለት ነው።
አላህ ፍቅርን አብዝቶ ይስጠን
@wasulife @wasumohammed
=======================
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed