ሲዳማ—ሐዋሳ ዛሬ የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምበላላ በዓል ዛሬ በሀዋሳ ከተማ በጉዱማሌ መሰብሰቢያ ሥፍራ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል ፡፡ በበዓሉ ላይ በሀዋሳ ከተማ እና ከሲዳማ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች የመጡ በሺህዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ታድመዋል ፡፡ በዓሉ በሰላም መጠናቀቁንም የክልሉ መንግስት አስታውቋል። ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ https://t.me/wasumohammed 13.6K viewsWasu Mohammed, 16:40