Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት፦ 'ለመጪው የ2016 ዓ/ም ወደ ሃገር ለማስገባት ለታቀደው 4.3 | The Ethiopian Economist View

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት፦ "ለመጪው የ2016 ዓ/ም ወደ ሃገር ለማስገባት ለታቀደው 4.3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነዳጅ 4.4 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል!"

እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ ጠቅላላ የኤክስፖርት ገቢ መጠን 4.41 ቢሊየን ዶላር ነው! ስለዚህ ገቢው ካልተሻሻለ ነዳጅ ብቻ ነው መግዛት የሚችለው!


ለግንዛቤ ስለ የውጪ ምንዛሬ ምንጮች፦ #ከኤክስፖርት (ምርቶች ወደ ውጪ ተልከው)፤ ከአገልግሎት ሽያጭ (ለምሳሌ የአየር መንገድ እና የቴሌኮም ገቢ)፤ ከቱሪዝም (ለምሳሌ ከስብሰባ ተሳታፊዎች እና ቱሪስቶች)፤ ከሬሚታንስ (ውጪ ሃገር ያሉ ዜጎች የሚልኩት)፤ የውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት (የውጪ ባለሃብቶች ሲገቡ) እና ከእርዳታ እና ከብድር ነው።