Get Mystery Box with random crypto!

ፍራንኮ ቫሉታ የባለብዙ አደጋ ውሳኔ.......! The impact of Franco Valuta in | The Ethiopian Economist View

ፍራንኮ ቫሉታ የባለብዙ አደጋ ውሳኔ.......! The impact of Franco Valuta in Ethiopia!


ምርቶቹ በፍራንኮ ቫሉታ እንዲገቡ በመፈቀዱ ባለፉት አስር ወራት ብቻ መንግስት በታክስ መልክ ማግኘት የነበረበትን ከ10 ቢሊየን ብር በላይ አጥቷል! ነገር ግን የምርቶቹ ዋጋ ከመቀነስ ይልቅ በየጊዜው ሲጨምር እንደሚታይ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ድኤታ አቶ ተሻለ በልሁ ተናግረዋል (ጭማሪው እየታየ ያለዉ በአለም ላይ ዋጋቸው ቀንሶ ባለበት ወቅት ጭምር ነው ብለዋል) የሚል ዜና (ሸገር ኤፍ ኤም 102.1) ላይ ሳይ የዛሬ 10 ወር የፍራንኮ ቫሉታ የባለብዙ አደጋ ውሳኔነነት የጻፍኩት ትዝ አለኝ፡፡

የኢትዮጲያ መንግስት የውጪ ምንዛሬ ያላቸው ሰዎች በማሳወቅ ብቻ ከውጪ የተወሰኑ መሰረታዊ ቁሳቁሶችን በማስመጣት እንዲሸጡ ፍቃድ መሰጠቱ ይታወቃል! ነገር ግን ይህ ውሳኔ የጎላ ጉዳት ቢኖረውም ውሳኔው ለኢኮኖሚው በተለይ ዋጋ ንረትን ለማረጋጋት ጥቅም አለው በሚል እሳቤ ቀጥሏል! ታዲያ የሚታይ ጉዳት ያለው የፍራንኮ ቫሉታ ውሳኔ እንዲቀጥል የሚደረግበት መሰረታዊ ምክንያት ምን እንደሆነ ለመረዳት ይህንን

ቪዲዮ ተከታተሉት፡፡