ከመካከለኛው አፍሪካ 6 ሀገራት እና በምዕራብ አፍሪካ 8 ሀገራት ወጥ የሆነ XAF እና XOF የሚባሉ ተመሳሳይ ገንዘብ በጋራ እንደሚጠቀሙ ያውቃሉ? በሁለቱ ዞኖች 27 ሀገራት ያሉ ሲሆን 14ቱ ላላፉት 78 ዓመታት የአንድ ገንዘብ ተጠቃሚ ናቸው! 5.9K viewsWasyhun Belay, 16:57