Get Mystery Box with random crypto!

ከመካከለኛው አፍሪካ 6 ሀገራት እና በምዕራብ አፍሪካ 8 ሀገራት ወጥ የሆነ XAF እና XOF የሚባ | The Ethiopian Economist View

ከመካከለኛው አፍሪካ 6 ሀገራት እና በምዕራብ አፍሪካ 8 ሀገራት ወጥ የሆነ XAF እና XOF የሚባሉ ተመሳሳይ ገንዘብ በጋራ እንደሚጠቀሙ ያውቃሉ? በሁለቱ ዞኖች 27 ሀገራት ያሉ ሲሆን 14ቱ ላላፉት 78 ዓመታት የአንድ ገንዘብ ተጠቃሚ ናቸው!