Get Mystery Box with random crypto!

የኑሮ ውድነት = የዋጋ መጨመር + የገቢ አለማደግ ነው! ስለዚህ የልጆች የትምህርት ቤት ክፍያ በአ | The Ethiopian Economist View

የኑሮ ውድነት = የዋጋ መጨመር + የገቢ አለማደግ ነው! ስለዚህ የልጆች የትምህርት ቤት ክፍያ በአንዴ በ70% ጨምሮ የወላጆች ገቢ በነበረበት ከቆመ የኑሮ ውድነት ትክክለኛ ትርጉሙን ያገኛል!።


የትምህርት ቤቶች ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመር ወላጆችን ብቻ ሳይሆን ወላጅ በሆኑ አከራዬች፤ የአገልግሎት እና ሸቀጥ አቅራቢዎች በኩል ወላጅ ያልሆነውም የዋጋ ጭማሪው ንዝረት ይደርሰዋል።


ስለዚህ ስለ ፍትሃዊነት ማሰብ እና እንዲታሰብ ማድረግ ግድ ነው!