Get Mystery Box with random crypto!

ብሄራዊ ባንክ ለሳፋሪኮም የሞባይል ባንኪንግ (#ኤም_ፔሳ) ፍቃድ መስጠቱ የማይጠበቅ አይደለም! ኢት | The Ethiopian Economist View

ብሄራዊ ባንክ ለሳፋሪኮም የሞባይል ባንኪንግ (#ኤም_ፔሳ) ፍቃድ መስጠቱ የማይጠበቅ አይደለም! ኢትዮ ቴሌኮም ልምድ እንዲያገኝ የተሰጠውን አድቫንቴጅ ተጠቅሞ ያስተዋወቀው #ቴሌ_ብር እየሰጠ ካለው አገልግሎት ጋር ኤም ፔሳ በተጨማሪ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ የገንዘብ እንቅስቃሴን የሚያፋጥን እድል ነው።