Get Mystery Box with random crypto!

የጃፓን ኢኮኖሚ በዓለም ላይ ቀደምት ጠንካራ ኢኮኖሚ ነበር ነገር ግን ከ1990 እስከ 2012 ለ 2 | The Ethiopian Economist View

የጃፓን ኢኮኖሚ በዓለም ላይ ቀደምት ጠንካራ ኢኮኖሚ ነበር ነገር ግን ከ1990 እስከ 2012 ለ 22 ዓመታት ኢኮኖሚው እድገቱ ቆሞ! በጃፓን የህዝብ እድገት ቆመ፤ የዋጋ ጭማሪ ቆመ፤ የኢኮኖሚ እድገት ቆመ! ዓለም እድገት ጫፍ ደርሶ እንደሚቆም ያየው በጃፓን ነው!


ጃፓን በ20 ዓመት ውስጥ የኢኮኖሚ ደረጃዋን በቻይና በእጥፍ ተበለጠች። ሽንዞ አቤ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ሲመረጡ እድገቱ የቆመ ሀገር ነበር የተረከቡት! ነገር ግን ለማምጣት በሞከሩት 3 የለውጥ እርምጃዎች (Monetary, fiscal and structural reform) በስማቸው "አቤኖሚክስ" የሚል ስያሜ ተሰጥቷቸዋል።



የአቤ ለውጦች ውጤት በግማሽ እንደተሞላ ብርጭቆ ነው ቢባልም ጥሩ መማሪያ ይሆናል።