Get Mystery Box with random crypto!

ብር ከዶላር አንፃር ስንት መሆን ነበረበት? ለሚለው ጥያቄ መልስ ከብሔራዊ ባንክ በተሻለ ፈጣን ምላ | The Ethiopian Economist View

ብር ከዶላር አንፃር ስንት መሆን ነበረበት? ለሚለው ጥያቄ መልስ ከብሔራዊ ባንክ በተሻለ ፈጣን ምላሽ እየሰጠ ያለው ጥቁር ገበያው ነው! ጉዳዩ በጥቁር ገበያው እና በብሔራዊ ባንክ ተመን መካከል ያለው #Equilibrium_point ስንት ብር ሲደርስ ይሆን? የሚለው ነው።