Get Mystery Box with random crypto!

በሀገራችን በሆነ ምክንያት ዋጋ ከፍ ካለ ወደ ቦታው ለመመለስም ሆነ ለመቀነስ በጣም ከባድ ነው! ለ | The Ethiopian Economist View

በሀገራችን በሆነ ምክንያት ዋጋ ከፍ ካለ ወደ ቦታው ለመመለስም ሆነ ለመቀነስ በጣም ከባድ ነው! ለምን?


በተለያዩ ምክንያቶች የቁሳቁስም ሆነ የአገልግሎት ዋጋ አንዴ ከፍ ካለ በጊዚያዊነት አቅርቦት ቢሻሻልም የጨመረ ዋጋ ወደ ነበረበት ለመመለስ ሲችል አንመለከትም! የዚህ ምክንያቶች ብዙ ቢሆኑም ዋና ዋና ምክንያቶች ናቸው ብዬ የማምንባቸውን አራቱን በዚህ

ቪዲዮ ለመግለጽ ሞክሪያለሁ እስከመጨረሻው ተከታተሉት።


የንግድ ሰንሰለቱ ረዥም እና በርካታ ተዋናዮች ያሉበት መሆኑ፤ ደካማ የመረጃ ተደራሽነት ያለው ገበያ መሆኑ፤ አቅርቦት ዘላቂ እድገት ያለማሳየቱ እና ገበያው የሚመራበት ስትራቴጂ ደካማ መሆን የሚጠቀሱ ምክያቶች ናቸው።