Get Mystery Box with random crypto!

ዳታ በቀላሉ በStata እንዴት ይተነተናል ?/ How to interpret descriptive dat | The Ethiopian Economist View

ዳታ በቀላሉ በStata እንዴት ይተነተናል ?/ How to interpret descriptive data results in Stata?

ከዚህ በፊት ዳታ ወደ SPSS እንዴት ማስገባት እንደሚቻል፤ እንዴት መተንተን እንደሚቻል እና እንዴት ቻርት ማውጣት እንደሚቻል አቅርቤላችሁ የነበረ ቢሆንም ዛሬ በቀላሉ በStata እንዴት Descriptive ውጤት እና ግራፍ ማውጣት እንደሚቻል ይህንን

አጭር ቪዲዮ ሰርቻለሁ፡፡

የዚህ ቪዲዮ ዓላማ ሰዎች እንደመነሻ እንዲወስዱት እና ተጨማሪ ሌሎች መጽሃፍትን እና ቪዲዮችን በመመልከት ጥናታቸውን በቀላሉ በአቅማቸው ልክ መስራት እንደሚችሉ ለማስረዳት ያህል ነው፡፡ ከዚህ በፊት በSPSS እንዴት ዳታ ማስገባት እና መተንተን እንደሚቻል የሰራሁትን ቪዲዮ ለምትፈልጉ ከታች ያለው ሊንክ ተጠቀሙ፡፡