Get Mystery Box with random crypto!

ኢኮኖሚክስ ርህራሄ የለውም 'Economics has bias' ይባላል! #ለምሳሌ፦ 'የኑሮ ውድነቱን | The Ethiopian Economist View

ኢኮኖሚክስ ርህራሄ የለውም "Economics has bias" ይባላል! #ለምሳሌ፦ "የኑሮ ውድነቱን ለመቋቋም ያገኛችሁትን ስራ ስሩ!" በሚል ምክር ሰዎች ጫማ መጥረግ ሲጀምሩ በተመሳሳይ "የኑሮ ውድነቱን ለመቋቋም ለጫማ ማስጠረግ ወጪ ከምታወጡ ቀለም ገዝታችሁ በቤት ጫማችሁን አፅዱ!" የሚል ምክር ደግሞ ይሰጣል!