Get Mystery Box with random crypto!

ፍራንኮ ቫሉታ የባለብዙ አደጋ ኢኮኖሚያዊ ውሳኔ ቢሆንም ላለው አነስተኛ ጥቅም ሲባል የሚተገበረው ለ | The Ethiopian Economist View

ፍራንኮ ቫሉታ የባለብዙ አደጋ ኢኮኖሚያዊ ውሳኔ ቢሆንም ላለው አነስተኛ ጥቅም ሲባል የሚተገበረው ለምን ይመስላችኋል?

የኢትዮጲያ መንግስት የውጪ ምንዛሬ ያላቸው ሰዎች በማሳወቅ ብቻ ከውጪ የተወሰኑ መሰረታዊ ቁሳቁሶችን በማስመጣት እንዲሸጡ ፍቃድ መሰጠቱ ይታወቃል! ነገር ግን ይህ ውሳኔ የጎላ ጉዳት ቢኖረውም ውሳኔው ለኢኮኖሚው በተለይ ዋጋ ንረትን ለማረጋጋት ጥቅም አለው በሚል እሳቤ ቀጥሏል! ታዲያ የሚታይ ጉዳት ያለው የፍራንኮ ቫሉታ ውሳኔ እንዲቀጥል የሚደረግበት መሰረታዊ ምክንያት ምን እንደሆነ ለመረዳት ይህንን ቪዲዮ

ሰርቻለሁ እስከመጨረሻው ተከታተሉት፡፡