Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ ችግር ከአቅርቦት ማነስ ወይስ ከፍላጎት ማደግ የመነጨ ነው? በዓለም ኢኮኖሚ | The Ethiopian Economist View

የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ ችግር ከአቅርቦት ማነስ ወይስ ከፍላጎት ማደግ የመነጨ ነው?


በዓለም ኢኮኖሚ ውስጥ የብዙ ሀገራት ችግር ለዜጎቻቸው በቂ የሆነ የቁሳቁስ፤ የአገልግሎት እና የውጪ ምንዛሬ አቅርቦት ማዳረስ ነው፡፡


በተመሳሳይ የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ ከፍተኛ ፍላጎት ያለበት ቢሆንም አቅርቦትን በተመለከተ የባለብዙ ክፍተት ነው፡፡


ፍላጎት እና አቅርቦት ማለት ምን ማለት እንደሆነ እና የኢትዮጲያ መሰረታዊ የኢኮኖሚ ችግር የአቅርቦት በየጊዜው ማደግ ወይስ ተፈላጊው አቅርቦት ያለመጨመር?


በጠየቃችሁኝ መሰረት በምሳሌ በማስደገፍ ይህንን ቪዲዮ

አቅርቤላችኋለሁ እስከ መጨረሻው ተከታተሉ፡፡