Get Mystery Box with random crypto!

ለጥናታችሁ በExcel የሚያምር 3D ቻርት እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል?/How to make 3D pie | The Ethiopian Economist View

ለጥናታችሁ በExcel የሚያምር 3D ቻርት እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል?/How to make 3D pie chart in excel? ከዚህ ቀደም በነበሩ ቪዲዮዎች በSPSS ዳታ እንደሚገባ እና እንዴት እንደሚተነተን ሰርቼላችሁ ነበር! ዛሬ ደግሞ ከSPSS የተገኘውን ውጤት መሰረት በማድረግ በSPSS ፓይ ቻርት እና በExcel የሚያምር Pie chart አዘገጃጀት አሳያችኋለሁ። በጣም ጠቃሚ እና ሳቢ ጥናት እንድትሰሩ ስለሚያግዝ እስከመጨረሻው ተከታተሉ።