Get Mystery Box with random crypto!

የገንዘብ የመግዛት አቅም መዳከሙ ጥቅም ወይስ ጉዳት/The effect of currency devalu | The Ethiopian Economist View

የገንዘብ የመግዛት አቅም መዳከሙ ጥቅም ወይስ ጉዳት/The effect of currency devaluation።


ጠቅላይ ሚኒስትሩ የገንዘብ የመግዛት አቅም መዳከሙ (Devaluation) በጣም ጠቅሞናል! ይህንን ጉዳይ ለኢኮኖሚስቶች ካልሆነ በስተቀር ለመረዳት አዳጋች ነው! ስላሉት ጉዳይ ማብራሪያ ሰጥቸበታለሁ፡፡


የብር የመግዛት አቅም መዳከሙ እድል ብቻ ሳይሆን ጉዳትም ይዞ መጥቷል ይህንን በምሳሌ በማነጻጸር የሚከተለውን ቪዲዮ ሰርቻለሁ እስከመጨረሻው ተከታተሉት፡፡